ሉቃስ 24:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሴቶቹም በዚህ ጊዜ ቃሉን አስታወሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እነርሱም ቃሎቹንም አስታወሱ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሴቶቹም የኢየሱስን ቃል አስታወሱ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ቃሉንም ዐሰቡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8-9 ቃሎቹንም አሰቡ፥ ከመቃብሩም ተመልሰው ይህን ሁሉ ለአሥራ አንዱና ለሌሎች ሁሉ ነገሩአቸው። 参见章节 |