ሉቃስ 24:51 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም51 እየባረካቸውም ሳለ፣ ከእነርሱ ተለይቶ ወደ ሰማይ ዐረገ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)51 እየባረካቸውም ከእነርሱ ተለየ፤ ወደ ሰማይም ዐረገ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም51 ሲባርካቸውም ሳለ ከእነርሱ ተለይቶ ወደ ሰማይ ዐረገ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 እየባረካቸውም ራቃቸው፤ ወደ ሰማይም ዐረገ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)51 ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ። 参见章节 |