Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 24:31 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 በዚህ ጊዜ ዐይናቸው ተከፈተ፤ ዐወቁትም፤ እርሱም ከእነርሱ ተሰወረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ዐይናቸውም ተከፈተና አወቁት፤ እርሱም ከእነርሱ ተሰወረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 በዚያን ጊዜ ዐይናቸው ተከፈተና ኢየሱስ መሆኑን ዐወቁ፤ እርሱ ግን ወዲያው ከዐይናቸው ተሰወረ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 ዐይ​ና​ቸ​ውም ተገ​ለ​ጠና ዐወ​ቁት፤ ወዲ​ያ​ው​ኑም ከእ​ነ​ርሱ ተሰ​ወረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 ዓይናቸውም ተከፈተ፥ አወቁትም፤ እርሱም ከእነርሱ ተሰወረ።

参见章节 复制




ሉቃስ 24:31
5 交叉引用  

ነዋሪዎቹም ኢየሱስ መሆኑን ባወቁ ጊዜ፣ በዙሪያው ወዳለ አካባቢ ሁሉ መልእክት ላኩ፤ የታመሙትን ሁሉ ወደ እርሱ በማምጣት፣


ነገር ግን እንዳያውቁት ዐይናቸው ተይዞ ነበር።


እርሱ ግን በመካከላቸው ሰንጥቆ ሄደ።


በዚህ ጊዜ ሊወግሩት ድንጋይ አነሡ፤ ኢየሱስ ግን ተሰወረባቸው፤ ከቤተ መቅደስም ወጥቶ ሄደ።


跟着我们:

广告


广告