ሉቃስ 24:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ወደ ውስጥ ዘልቀው በገቡ ጊዜ ግን የጌታ ኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ገብተውም የጌታን የኢየሱስን አስከሬን አላገኙም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ወደ ውስጥ በገቡ ጊዜ ግን የጌታ ኢየሱስን አስከሬን አላገኙም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ገብተውም የጌታችን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ገብተውም የጌታን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። 参见章节 |