ሉቃስ 24:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ድንጋዩም ከመቃብሩ ደጃፍ ተንከባልሎ አገኙት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ድንጋዩንም ከመቃብሩ ወዲያ ተንከባሎ አገኙት፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 መቃብሩ የተዘጋበትን ድንጋይ ከመቃብሩ ወዲያ ተንከባሎ አገኙት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ያቺንም ድንጋይ ከመቃብሩ ላይ ተንከባልላ አገኙአት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፥ 参见章节 |