ሉቃስ 22:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እነርሱም፣ “የት እንድናሰናዳ ትፈልጋለህ?” አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እነርሱም “የት እንድናዘጋጅ ትፈልጋለህ?” አሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እነርሱም “የፋሲካውን ራት የት እንድናዘጋጅ ትፈልጋለህ?” ሲሉ ጠየቁት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እነርሱም፥ “ወዴት ልናዘጋጅልህ ትወዳለህ?” አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 እነርሱም፦ ወዴት እናዘጋጅ ዘንድ ትወዳለህ? አሉት። 参见章节 |