ሉቃስ 22:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በዚህ ጊዜ ፋሲካ የተባለው የቂጣ በዓል ተቃርቦ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ፋሲካም ተብሎ የሚጠራው የቂጣ በዓል ቀረበ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ፋሲካ የተባለው የቂጣ በዓል የሚከበርበት ቀን ተቃርቦ ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ፋሲካም የሚባለው የቂጣ በዓል ቀረበ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ፋሲካም የሚባለው የቂጣ በዓል ቀረበ። 参见章节 |