ሉቃስ 21:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ስለ ስሜም በሰዎች ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በሁሉም ከስሜ የተነሣ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ስለ ስሜም በሰው ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሁሉም ስለ ስሜ ይጠሉአችኋል፤ ይገድሉአችኋልም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። 参见章节 |