ሉቃስ 20:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ስለዚህ፣ “ከየት እንደ ሆነ አናውቅም” ብለው መለሱለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መልሰውም “ከየት እንደሆነ አናውቅም፤” አሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ስለዚህ “ከየት እንደ ሆነ አናውቅም” ሲሉ መለሱለት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከወዴት እንደ ሆነች አናውቅም” ብለው መለሱለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 መልሰውም፦ ከወዴት እንደ ሆነ አናውቅም አሉት። 参见章节 |