ሉቃስ 20:41 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ከዚህ በኋላ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፤ “ሰዎች ክርስቶስን እንዴት የዳዊት ልጅ ነው ይሉታል? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 እንዲህም አላቸው፥ “መሢሕ የዳዊት ልጅ ነው” እንዴት ይላሉ? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 ከዚህም በኋላ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፤ “እንዴት መሲሕን የዳዊት ልጅ ነው ይሉታል? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 እንዲህም አላቸው፥ “ክርስቶስን እንዴት የዳዊት ልጅ ይሉታል? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 እንዲህም አላቸው፦ ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው እንዴት ይላሉ? 参见章节 |