Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 20:32 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 በመጨረሻም ሴትዮዋ ሞተች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 ከሁሉም በኋላ ሴቲቱ ደግሞ ሞተች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 ከሁሉም በኋላ ሴትዮዋ ሞተች።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 ከሁ​ሉም በኋላ ያቺ ሴት ሞተች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 ከሁሉም በኋላ ሴቲቱ ደግሞ ሞተች።

参见章节 复制




ሉቃስ 20:32
6 交叉引用  

ትውልድ ይሄዳል፤ ትውልድ ይመጣል፤ ምድር ግን ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች።


ሕያዋን እንደሚሞቱ ያውቃሉና፤ ሙታን ግን ምንም አያውቁምና፤ መታሰቢያቸው ይረሳል፤ ምንም ዋጋ የላቸውም።


ሦስተኛው ደግሞ አገባት፤ ሰባቱም እንዲሁ እያሉ አግብተዋት ልጆች ሳይወልዱ ሞቱ።


እንግዲህ ሰባቱም ስላገቧት፣ በትንሣኤ ጊዜ የማን ሚስት ትሆናለች?”


ሰው አንድ ጊዜ ሊሞት ከዚያም በኋላ በፍርድ ፊት ሊቆም ተወስኖበታል።


ያ ሁሉ ትውልድ ወደ አባቶቹ ከተከማቸ በኋላ እግዚአብሔርንም ሆነ እርሱ ለእስራኤል ሕዝብ ያደረገውን ነገር የማያውቅ ሌላ ትውልድ ተነሣ።


跟着我们:

广告


广告