ሉቃስ 20:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ለመሆኑ ለቄሳር ግብር መክፈል ይገባል ወይስ አይገባም?” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ለቄሣር ግብር እንድንሰጥ ተፈቅዶአልን? ወይስ አልተፈቀደም?” አሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እስቲ ንገረን! በሕጋችን መሠረት ለሮም ንጉሠ ነገሥት ግብር መክፈል ተፈቅዶአልን ወይስ አልተፈቀደም?” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ለቄሣር ግብር መስጠት ይገባል? ወይስ አይገባም?” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ለቄሣር ግብር ልንሰጥ ተፈቅዶአልን? ወይስ አልተፈቀደም? አሉት። 参见章节 |