ሉቃስ 2:50 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም50 እነርሱ ግን የተናገራቸው ነገር አልገባቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 እነርሱም የተናገራቸውን ነገር አላስተዋሉም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም50 እነርሱ ግን እርሱ የተናገረውን አላስተዋሉም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 እነርሱ ግን የነገራቸውን ቃል አላስተዋሉም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)50 እነርሱም የተናገራቸውን ነገር አላስተዋሉም። 参见章节 |