ሉቃስ 2:47 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም47 የሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሱ ይደነቁ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 የሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሶቹ ተገረሙ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 የሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሱ ይገረሙ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 የሰሙትም ሁሉ አስተዋይነቱንና አመላለሱን ያደንቁ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 የሰሙትም ሁሉ በማስተዋሉና በመልሱ ተገረሙ። 参见章节 |