ሉቃስ 2:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ይህንም የሰሙ ሁሉ እረኞቹ በነገሯቸው ነገር ተደነቁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የሰሙትም ሁሉ እረኞቹ በነገሩአቸው ነገር ተደነቁ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ይህንንም የሰሙ ሁሉ እረኞቹ ባወሩላቸው ነገር ተደነቁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የሰሙትም ሁሉ እረኞቹ የነገሩአቸውን አደነቁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የሰሙትን ሁሉ እረኞቹ በነገሩአቸው ነገር አደነቁ፤ 参见章节 |