ሉቃስ 17:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ሐዋርያትም ጌታን፣ “እምነታችንን ጨምርልን” አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሐዋርያትም ጌታን “እምነት ጨምርልን” አሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሐዋርያቱም ጌታ ኢየሱስን “እባክህ እምነት ጨምርልን” አሉት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሐዋርያትም ጌታን፥ “እምነትን ጨምርልን” አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ሐዋርያትም ጌታን፦ እምነት ጨምርልን አሉት። 参见章节 |