ሉቃስ 15:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ኢየሱስም እንዲህ ሲል ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ይህንንም ምሳሌ እንዲህ ሲል ነገራቸው 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለዚህም ኢየሱስ ይህን ምሳሌ እንዲህ ሲል ነገራቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እንዲህም ብሎ መሰለላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ይህንም ምሳሌ ነገራቸው እንዲህ ሲል፦ 参见章节 |