ሉቃስ 13:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ኢየሱስ በሰንበት ቀን በአንድ ምኵራብ ያስተምር ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በሰንበት ቀንም ከምኵራቦቹ በአንዱ ያስተምር ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ኢየሱስ በሰንበት ቀን ከምኲራቦቹ በአንዱ ያስተምር ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በሰንበትም በአንድ ምኵራብ ውስጥ አስተማራቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በሰንበትም በአንድ ምኵራብ ያስተምር ነበር። 参见章节 |