ሉቃስ 12:34 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ሀብታችሁ ባለበት ልባችሁ በዚያ ይሆናልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ገንዘባችሁ ባለበት ቦታ ልባችሁም በዚያው ይሆናል።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 መዝገባችሁ ካለበት ልባችሁ በዚያ ይኖራልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። 参见章节 |