ሉቃስ 1:69 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም69 በብላቴናው በዳዊት ቤት፣ የድነት ቀንድ አስነሥቶልናል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)69 በአገልጋዩ በዳዊት ቤት የመዳን ቀንድን አስነስቶልናል፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም69 ከአገልጋዩ ከዳዊት ዘር ኀያል አዳኝ አስነሥቶልናል፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)69 ከባርያው ከዳዊት ቤት የምንድንበትን ቀንድ አስነሣልን፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)69-70 ከጥንት ጀምሮ በነበሩት በቅዱሳን ነቢያት አፍ እንደ ተናገረ፥ በብላቴናው በዳዊት ቤት የመዳን ቀንድን አስነስቶልናል፤ 参见章节 |