ሉቃስ 1:47 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም47 መንፈሴም በመድኀኒቴ በእግዚአብሔር ደስ ትሠኛለች፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ትደሰታለች፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 ልቡናዬም በአምላኬ በመድኀኒቴ ሐሤት ታደርጋለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤ 参见章节 |