ሉቃስ 1:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ይህንም የማደርገው የተማርኸው ነገር እውነተኛ መሆኑን እንድታውቅ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በዚህም ስለ ተማርካቸው ነገሮች እርግጠኛነት በደንብ እንድታውቅ ብዬ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ይህንንም ማድረጌ የተማርከውን ትምህርት እውነተኛነት በደምብ እንድትረዳ ብዬ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የተማርኸውን የነገሩን እውነት ጠንቅቀህ ታውቅ ዘንድ። 参见章节 |