ዘሌዋውያን 9:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የሚቃጠለውንም መሥዋዕት አምጥቶ በሥርዐቱ መሠረት አቀረበው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እንደ ሥርዓቱም አድርጎ የሚቃጠለውን መሥዋዕትም አቀረበ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ለሚቃጠል መሥዋዕት የሚቀርበውንም እንስሳ አምጥቶ በሥርዓቱ መመሪያ ሕግ መሠረት ሠዋው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የሚቃጠለውንም መሥዋዕት አቀረበ፤ እንደ ሥርዐቱም አደረገው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 የሚቃጠለውንም መሥዋዕት አቀረበ፥ እንደ ሥርዓቱም አደረገው። 参见章节 |