Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 8:32 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 የተረፈውንም ሥጋና ቂጣ በእሳት አቃጥሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 ከሥጋውና ከእንጀራውም የተረፈውን በእሳት ታቃጥሉታላችሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 የተረፈ ሥጋም ሆነ ዳቦ ቢኖር በእሳት አቃጥሉት፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 ከሥ​ጋ​ውና ከእ​ን​ጀ​ራ​ውም የተ​ረ​ፈ​ውን በእ​ሳት አቃ​ጥ​ሉት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 ከሥጋውና ከእንጀራውም የተረፈውን በእሳት ታቃጥሉታላችሁ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 8:32
8 交叉引用  

ከሥጋው ተርፎ አይደር፤ ያደረ ቢኖር ግን በእሳት ይቃጠል።


ከክህነቱ የአውራ በግ ሥጋ ወይም ከቂጣው እስከ ንጋት ድረስ ቢተርፍ አቃጥለው፤ የተቀደሰ ስለ ሆነ መበላት የለበትም።


ነገ በሚሆነው አትመካ፤ ቀን የሚያመጣውን አታውቅምና።


እጅህ የሚያገኘውን ሥራ ሁሉ በሙሉ ኀይልህ ሥራው፤ ልትሄድበት ባለው መቃብር ውስጥ መሥራትም ሆነ ማቀድ፣ ዕውቀትም ሆነ ጥበብ የለምና።


እስከ ሦስት ቀን የቈየ ማንኛውም የመሥዋዕቱ ሥጋ ይቃጠል።


የክህነት መቀበያችሁ ሥርዐት እስከሚፈጸምበት እስከ ሰባት ቀን ድረስ በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ቈዩ፤ ሥርዐቱንም ለመፈጸም ሰባት ቀን ይወስዳልና።


እርሱ፣ “በተወደደ ጊዜ ሰማሁህ፤ በድነት ቀን ረዳሁህ” ይላልና። እነሆ፤ የተወደደው ጊዜ አሁን ነው፤ የመዳንም ቀን አሁን ነው።


跟着我们:

广告


广告