ዘሌዋውያን 8:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሙሴም በጉን ዐርዶ ደሙን በመሠዊያው ላይ ዙሪያውን ረጨ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አረደውም፤ ሙሴም ደሙን በመሠዊያው ዙሪያ ረጨው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ሙሴም ዐረደው፤ ደሙንም በመሠዊያው አራት ማእዘን ረጨ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ሙሴም ያን በግ አረደው፤ ደሙንም በመሠዊያው ዙሪያ ረጨው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አረደውም፤ ሙሴም ደሙን በመሠዊያው ዙሪያ ረጨው። 参见章节 |