ዘሌዋውያን 6:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በመሠዊያው ላይ ያለው እሳት ዘወትር ይንደድ፤ ምን ጊዜም አይጥፋ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ዘወትር በመሠዊያው ላይ እሳት ይንደድ፤ እርሱም አይጥፋ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እሳቱም ሳይጠፋ በመሠዊያው ላይ ሁልጊዜ ይንደድ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ዘወትር በመሠዊያው ላይ እሳት ይነድዳል፤ አይጠፋም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ዘወትር በመሠዊያው ላይ እሳት ይነድዳል፤ አይጠፋም። 参见章节 |