Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 25:52 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

52 እስከ ኢዮቤልዩ ድረስ የሚቀረው ጥቂት ዓመት ከሆነም፣ በቀረው ዓመት መጠን የሚዋጅበትን መልስ ይክፈል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

52 እስከ ኢዮቤልዩ ዓመት ድረስ ጥቂቶች ዓመታት ቢቀሩ ከእርሱ ጋር በመሆን ያሰላል፤ እርሱ ማገልገል እንደሚገባው የዓመታት መጠን የመቤዠቱን ዋጋ ይመልስ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

52 እስከ ኢዮቤልዩ ዓመት ድረስ ጥቂቶች ዓመቶች ቢቀሩ ከእርሱ ጋር ይቈጥራል፤ እንደ ዓመቶቹም መጠን የመቤዠቱን ዋጋ ይመልስ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

52 እስከ ኢዮ​ቤ​ልዩ ዓመት ድረስ ጥቂት ዓመ​ታት ቢቀሩ እንደ ዓመቱ ይቍ​ጠ​ሩ​ለት፤ እንደ ኣመ​ታ​ቱም መጠን የመ​ቤ​ዠ​ቱን ዋጋ ይመ​ልስ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

52 እስከ ኢዮቤልዩ ዓመት ድረስ ጥቂቶች ዓመታት ቢቀሩ ከእርሱ ጋር ይቈጥራል፤ እንደ ዓመታቱም መጠን የመቤዠቱን ዋጋ ይመልስ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 25:52
2 交叉引用  

ብዙ ዓመት የሚቀረው ከሆነም፣ እርሱን ለመግዛት ከተከፈለው ዋጋ ላይ በቀረው ዓመት መጠን ለሚዋጅበት መልስ ይክፈል።


ከዓመት እስከ ዓመት እንደ ቅጥር ሠራተኛ ይኑር፤ አሳዳሪውም በፊትህ በጭካኔ አይግዛው።


跟着我们:

广告


广告