ዘሌዋውያን 24:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የሌላውን ሰው እንስሳ ደብድቦ የገደለ ማንኛውም ሰው ያንኑ ዐይነት እንስሳ ይተካለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እንስሳንም መትቶ የሚገድል ሕይወት በሕይወት ፋንታ ካሣውን ይከፍላል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የሌላን ሰው እንስሳ የገደለ ምትኩን ይክፈል፤ ይህም ዐይነቱ ሥርዓት በሕይወት ምትክ ሕይወት መሆኑ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እንስሳንም ቢገድል በነፍስ ፋንታ ነፍስ ይክፈል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እንስሳንም እስኪሞት ድረስ የሚመታ ሕይወት በሕይወት ፋንታ ካሣውን ይክፈል። 参见章节 |