ዘሌዋውያን 23:44 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም44 በዚህ ሁኔታም ሙሴ የተመረጡትን የእግዚአብሔር በዓላት ለእስራኤላውያን አስታወቀ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ሙሴም የጌታን በዓላት ለእስራኤል ልጆች ተናገረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 በዚህም ዐይነት ሙሴ እግዚአብሔርን ለማክበር ስለሚጠብቁአቸው የሃይማኖት በዓላት ይህን መመሪያ ለእስራኤል ሕዝብ ሰጠ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ሙሴም የጌታን የእግዚአብሔርን በዓላት ሁሉ ለእስራኤል ልጆች ተናገረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 ሙሴም የእግዚአብሔርን በዓላት ለእስራኤል ልጆች ተናገረ። 参见章节 |