ዘሌዋውያን 22:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 መሥዋዕቱ በዚያ ዕለት ይበላ፤ ለሚቀጥለውም ቀን አታሳድሩ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በዚያው ቀን ይበላል፤ ከእርሱ እስከ ነገ ምንም አትተዉ፤ እኔ ጌታ ነኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ለተከታዩ ቀን ሳታስተርፍ ሁሉንም በቀረበበት ዕለት ብላ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በዚያው ቀን ይብሉት፤ ከእርሱ እስከ ነገ ምንም አትተዉ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 በዚያው ቀን ይበላል፤ ከእርሱ እስከ ነገ ምንም አትተዉ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። 参见章节 |