Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 21:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ከርሱ ጋራ በጋብቻ ለሚዛመዱት ግን ራሱን አያርክስ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 በሕዝቡ መካከል ያሚገኝ አለቃ የረከሰ እዳይሆን ራሱን አያርክስ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 በጋብቻ የተዛመዱትን ሰዎች ሬሳ እንኳ በመንካት ራሱን አያርክስ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ራሱን ያጐ​ሰ​ቍል ዘንድ ከሕ​ዝቡ በማ​ንም አይ​ር​ከስ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 የሕዝቡ አለቃ ራሱን ያጐሰቍል ዘንድ አይርከስ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 21:4
3 交叉引用  

እንዲሁም ባለማግባቷ ከርሱ ጋራ ስለምትኖር እኅቱ ራሱን ሊያረክስ ይችላል።


“ ‘ካህናት ዐናታቸውን አይላጩ፤ የጢማቸውን ዙሪያ አይላጩ፤ ሰውነታቸውንም አይንጩ፤


跟着我们:

广告


广告