Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 20:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 “ ‘ማንኛውም ሰው የወንድሙን ሚስት ቢያገባ አድራጎቱ ርኩሰት ነው፤ ወንድሙን አዋርዷልና፣ ያለ ልጅም ይቀራሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ሰውም የወንድሙን ሚስት ቢያገባ ርኩሰት ነው፤ የወንድሙን ኃፍረተ ሥጋ ገልጦአልና፥ እነርሱ ልጅ አልባ ይሆናሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 አንድ ሰው የወንድሙን ሚስት ቢያገባ ተግባሩ ርኲሰት ነው፤ የወንድሙንም ክብር ያዋርዳል፤ በዚህም ምክንያት ሁለቱም ልጅ አልባ ሆነው ይቀራሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ሰውም የወ​ን​ድ​ሙን ሚስት ቢያ​ገባ ርኵ​ሰት ነው፤ የወ​ን​ድ​ሙን ኀፍ​ረተ ሥጋ ገል​ጦ​አል፤ ያለ ልጅም ይሙቱ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 ሰውም የወንድሙን ሚስት ቢያገባ ርኵሰት ነው፤ የወንድሙን ኃፍረተ ሥጋ ገልጦአል፤ ያለ ልጅ ይሆናሉ።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 20:21
2 交叉引用  

“ ‘ከወንድምህ ሚስት ጋራ ግብረ ሥጋ አትፈጽም፤ ይህ ወንድምህን ያዋርዳል።


跟着我们:

广告


广告