Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 2:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ቈራርሰህ ዘይት አፍስስበት፤ ይህ የእህል ቍርባን ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ቈራርሰህም ዘይት ታፈስበታለህ፤ የእህል ቁርባን ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ኅብስቱንም ቈራርሰህ በእርሱ ላይ የወይራ ዘይት ታፈስበትና የእህል መባ አድርገህ ታቀርበዋለህ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ቈር​ሰ​ህም ዘይት ታፈ​ስ​ስ​በ​ታ​ለህ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መሥ​ዋ​ዕት ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ቈርሰህም ዘይት ታፈስስበታለህ፤ የእህል ቍርባን ነው።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 2:6
6 交叉引用  

እርሱም የሚቃጠለውን መሥዋዕት ቈዳ ይግፈፍ፤ ብልቱንም ያውጣው።


የእህል ቍርባንህ በምጣድ የሚጋገር ከሆነ፣ እርሾ ሳይገባበት በዘይት የተለወሰ የላመ ዱቄት ቂጣ ይሁን።


የእህል ቍርባንህ በመጥበሻ የሚበስል ከሆነ፣ ከላመ ዱቄትና ከዘይት ይዘጋጅ።


跟着我们:

广告


广告