ዘሌዋውያን 19:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 “ ‘ደም ያለበትን ማንኛውንም ሥጋ አትብሉ። “ ‘ጥንቈላ ወይም አስማት አትሥሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 “ከደሙ ጋር ምንም ዓይነት ነገር አትብሉ፤ ሞራ ገላጭም አትሁኑ፥ አስማትም አታድርጉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 “ደም ያለበትን ሥጋ አትብሉ፤ የአስማትን ነገር አትከተሉ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 “በተራራ ላይ አትብሉ፤ አትርከሱ፥ በወፍም አታሟርቱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ከደሙ ጋር ምንም አትብሉ፤ አስማትም አታድርጉ፥ ሞራ ገላጭም አትሁኑ። 参见章节 |