ዘሌዋውያን 18:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 “ ‘ከምራትህ ጋራ ግብረ ሥጋ አትፈጽም፤ የልጅህ ሚስት ናት፤ ከርሷም ጋራ በግብረ ሥጋ አትገናኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የምራትህን ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ የልጅህ ሚስት ናት፤ ኃፍረተ ሥጋዋን አትግለጥ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 የልጅህ ሚስት ስለ ሆነች ከምራትህ ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት አታድርግ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የምራትህን ኀፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ የልጅህ ሚስት ናት፤ ኀፍረተ ሥጋዋን አትግለጥ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 የምራትህን ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ የልጅህ ሚስት ናት፤ ኃፍረተ ሥጋዋን አትግለጥ። 参见章节 |