Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 18:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 “ ‘ከአባትህ ወንድም ሚስት ጋራ ግብረ ሥጋ በመፈጸም፣ የአባትህን ወንድም አታዋርድ፤ እርሷ አክስትህ ናት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 የአባትህን ወንድም ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፥ ወደ ሚስቱም አትቅረብ፤ የአጎትህ ሚስት ናት፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 እንደ አክስትህ ስለ ሆነች ከአጐትህ ሚስት ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት አታድርግ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 የአ​ባ​ት​ህን ወን​ድም ሚስት ኀፍ​ረተ ሥጋ አት​ግ​ለጥ፤ ዘመ​ድህ ናትና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 የአባትህን ወንድም ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፥ ወደ ሚስቱም አትቅረብ፤ የአጎትህ ሚስት ናት፤

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 18:14
2 交叉引用  

“ ‘ከእናትህ እኅት ጋራ ግብረ ሥጋ አትፈጽም፤ እርሷ የእናትህ የሥጋ ዘመድ ናትና።


“ ‘ማንኛውም ሰው ከአጎቱ ሚስት ጋራ ግብረ ሥጋ ቢፈጽም፣ አጎቱን አዋርዷልና ሁለቱም ይጠየቁበታል፤ ያለ ልጅም ይሞታሉ።


跟着我们:

广告


广告