Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 14:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 ካህኑም ከዘይቱ ጥቂቱን በግራ እጁ መዳፍ ውስጥ ያፍስስ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 ካህኑም ከዘይቱ በግራ እጁ መዳፍ ላይ ያፈስሳል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 ካህኑ ከዘይቱ ትንሽ በግራ እጁ መዳፍ ላይ ያፈሳል፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ካህ​ኑም ከዘ​ይቱ በግራ እጁ ውስጥ ያፈ​ስ​ሰ​ዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 ካህኑም ከዘይቱ በግራ እጁ ውስጥ ያፈስሰዋል።

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 14:26
2 交叉引用  

ለበደል መሥዋዕት የሚሆነውንም የበግ ጠቦት ይረድ፤ ካህኑም ከደሙ ጥቂት ወስዶ የሚነጻውን ሰው የቀኝ ጆሮ ታችኛ ጫፍ፣ የቀኝ እጁን አውራ ጣትና የቀኝ እግሩን አውራ ጣት ያስነካ፤


ካህኑም የቀኝ እጁን ጣት በመዳፉ በያዘው ዘይት ውስጥ በመንከር በእግዚአብሔር ፊት ሰባት ጊዜ ይርጭ።


跟着我们:

广告


广告