Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 13:38 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38 “በወንድ ወይም በሴት ቈዳ ላይ ቋቍቻ ቢወጣ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

38 “ማናቸውም ወንድ ወይም ሴት በሰውነታቸው ቆዳ ላይ ነጭ ቋቁቻ ቢኖርባቸው፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

38 “አንድ ሰው ወይም አንዲት ሴት በቈዳ ላይ ነጭ ቋቁቻ ቢወጣባቸው፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

38 “ማና​ቸ​ውም ወንድ ወይም ሴት በሥ​ጋው ቆዳ ላይ ነጭ ቋቍቻ ቢኖ​ር​በት፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

38 ማናቸውም ወንድ ወይም ሴት በሥጋው ቁርበት ላይ ነጭ ቍቁቻ ቢኖርበት፥

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 13:38
2 交叉引用  

ነገር ግን ቍስሉ በካህኑ አመለካከት ለውጥ ያላሳየ ከሆነና በውስጡ ጥቍር ጠጕር ካበቀለ ቍስሉ ድኗል፤ ሰውየው ነጽቷል፤ ካህኑም ንጹሕ መሆኑን ያስታውቅ።


ካህኑ ይመርምራቸው፤ ቋቍቻው ዳለቻ ከሆነ፣ በቈዳ ላይ የወጣ ጕዳት የማያስከትል ችፍታ ነው፤ ሰውየውም ንጹሕ ነው።


跟着我们:

广告


广告