ሰቈቃወ 5:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ለምንጠጣው ውሃ መክፈል ነበረብን፤ ዕንጨታችንንም የምናገኘው በግዢ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ውኃችንን በብር ጠጣን እንጨታችንን በዋጋ ገዛን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ለምንጠጣው ውሃ ዋጋ እንከፍልበታለን፤ የማገዶ እንጨት እንኳ በዋጋ መግዛት አለብን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ውኃችንን በገንዘብ ጠጣን፤ እንጨታችን በዋጋ በትከሻችን ይመጣል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ውኃችንን በብር ጠጣን እንጨታችንን በዋጋ ገዛን። 参见章节 |