ሰቈቃወ 5:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 አክሊላችን ከራሳችን ላይ ወድቋል፤ ወዮልን፤ ኀጢአት ሠርተናልና! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አክሊል ከራሳችን ወድቆአል፥ ኃጢአት ሠርተናልና ወዮልን! 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ክብራችን ተገፈፈ፤ እኛም ኃጢአት ስለ ሠራን ወዮልን! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የራሳችን አክሊል ወድቆአል፤ ኀጢአትን ሠርተናልና ወዮልን! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አክሊል ከራሳችን ወድቆአል፥ ኃጢአት ሠርተናልና ወዮልን! 参见章节 |