ሰቈቃወ 5:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሴቶች በጽዮን፣ ደናግል በይሁዳ ከተሞች ተደፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በጽዮን ሴቶችን፥ በይሁዳም ከተሞች ደናግልን አጐሰቈሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሴቶች በጽዮን ተደፈሩ በይሁዳ ከተሞችም ደናግል ተዋረዱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በጽዮን ሴቶች፥ በይሁዳ ከተሞችም ደናግል ተዋረዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 በጽዮን ሴቶችን፥ በይሁዳም ከተሞች ደናግልን አጐሰቈሉ። 参见章节 |