ሰቈቃወ 3:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ከሞቱ ብዙ ጊዜ እንደ ሆናቸው፣ በጨለማ እንድኖር አደረገኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቀድሞ ሞተው እንደ ነበሩ በጨለማ አኖረኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ከብዙ ጊዜ በፊት እንደ ሞተ ሰው በጨለማ ውስጥ እንድቀመጥ አስገደደኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እንደ ቀድሞ ሙታን በጨለማ አኖረኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ቀድሞ ሞተው እንደ ነበሩ በጨለማ አኖረኝ። 参见章节 |