ሰቈቃወ 3:56 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም56 ልመናዬን ሰምተሃል፤ “ርዳታም ፈልጌ ስጮኽ፣ ከመስማት ጆሮህን አትከልክል።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)56 ድምፄን ሰማህ፥ ጆሮህን ከልመናዬ አትመልስ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም56 ጆሮህን ወደ እኔ መልስ፤ ለእርዳታም ድረስልኝ” የሚለውን ልመናዬን ሰምተሃል፤ ስለዚህ ዕረፍትን ስጠኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)56 አንተ ድምፄን ሰማህ፤ ጆሮህንም ከልመናዬ አትመልስ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)56 ድምፄን ሰማህ፥ ጆሮህን ከልመናዬ አትመልስ። 参见章节 |