ሰቈቃወ 3:53 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም53 ሕይወቴን በጕድጓድ ውስጥ ሊያጠፉ ሞከሩ፣ ድንጋይም በላዬ አደረጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)53 ሕይወቴን በጉድጓድ አጠፉ፥ በላዬም ድንጋይ ጣሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም53 ከነሕይወቴ ጒድጓድ ውስጥ ወርውረው የጒድጓዱን አፍ በድንጋይ ዘጉብኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)53 ጠላቶች ሕይወቴን በጕድጓድ አጠፉ፤ በላዬም ድንጋይ ገጠሙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)53 ሕይወቴን በጕድጓድ አጠፉ፥ በላዬም ድንጋይ ጣሉ። 参见章节 |