Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሰቈቃወ 3:45 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

45 በአሕዛብ መካከል፣ አተላና ጥራጊ አደረግኸን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

45 በአሕዛብ መካከል ጉድፍና ውዳቂ አደረግኸን።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

45 በሕዝቦች መካከል እንደ ጒድፍና ጥራጊ አደረግኸን።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

45 እን​ድ​ና​ዝ​ንና እን​ዳ​ና​ይም በአ​ሕ​ዛብ መካ​ከል አስ​ቀ​መ​ጥ​ኸን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

45 በአሕዛብ መካከል ጕድፍና ውዳቂ አደረግኸን።

参见章节 复制




ሰቈቃወ 3:45
8 交叉引用  

በአጠገብሽ የሚያልፉ ሁሉ፣ እጃቸውን ያጨበጭቡብሻል፤ “የውበት መደምደሚያ፣ የምድር ሁሉ ደስታ፣ የተባለች ከተማ ይህች ናትን?” እያሉ ራሳቸውን በመነቅነቅ፣ በኢየሩሳሌም ሴት ልጅ ላይ ያሾፋሉ።


ለሕዝቤ ሁሉ ማላገጫ ሆንሁኝ፤ ቀኑን ሙሉ በመሣለቅ ያዜሙብኛል።


“ጠላቶቻችን ሁሉ፣ አፋቸውን በእኛ ላይ ከፈቱ።


ስማችንን ሲያጠፉ መልካም እንመልሳለን፤ እስከ አሁንም ድረስ የዓለም ጕድፍ፣ የምድር ጥራጊ ሆነናል።


እግዚአብሔርም ራስ እንጂ ጅራት አያደርግህም። ዛሬ የምሰጥህን የአምላክህን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በጥንቃቄ ብትጠብቅ፣ መቼውንም ቢሆን በላይ እንጂ ፈጽሞ በታች አትሆንም።


እግዚአብሔር እንድትገባ በሚያደርግበት ምድር ለአሕዛብ ሁሉ መሸማቀቂያ፣ ማላገጫና መዘባበቻ ትሆናለህ።


እርሱ ያበድርሃል እንጂ አንተ አታበድረውም። እርሱ ራስ ይሆናል፤ አንተ ግን ጅራት ትሆናለህ።


跟着我们:

广告


广告