ሰቈቃወ 3:44 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም44 ጸሎት እንዳያልፍ፣ ራስህን በደመና ሸፈንህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ጸሎት እንዳያልፍ ራስህን በደመና ከደንህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ጸሎት አልፎ ሊገባ በማይችልበት ራስህን ጥቅጥቅ ባለ ደመና ሸፈንክ። መኖሪያህን በደመና ሸፈንክ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ጸሎታችን እንዳያርግ ራስህን በደመና ከደንህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 ጸሎት እንዳያልፍ ራስህን በደመና ከደንህ። 参见章节 |