ሰቈቃወ 3:42 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም42 “ዐምፀናል፤ ኀጢአትም ሠርተናል፤ አንተም ይቅር አላልኸንም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 በድለናል ዐምፀናልም፥ አንተም ይቅር አላልህም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 “አምላክ ሆይ! እኛ ኃጢአትና ዐመፅ ሠርተናል፤ አንተም ይቅር አላልከንም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 በድለናል፤ ዐምፀናልም፤ አንተም አልራራህልንም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 በድለናል ዐምፀናልም፥ አንተም ይቅር አላልህም። 参见章节 |