ሰቈቃወ 3:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ጌታ ካላዘዘ በቀር፣ ተናግሮ መፈጸም የሚችል ማን ነው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ሜም። ጌታ ያላዘዘውን የሚልና የሚፈጽም ማን ነው? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 እግዚአብሔር አስቀድሞ የወሰነው ካልሆነ በትእዛዙ አንድን ነገር ማስደረግ የሚችል ማነው? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ሜም። “እግዚአብሔር ያላዘዘው ይመጣል፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ሜም። ጌታ ያላዘዘውን የሚልና የሚፈጽም ማን ነው? 参见章节 |