ሰቈቃወ 3:32 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 መከራን ቢያመጣ እንኳ ይራራል፤ ታላቅ ፍቅሩ አይለወጥምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ቢያሳዝንም እንደ ምሕረቱ ብዛት ይራራልና፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ምንም እንኳ ጭንቀት በሰው ላይ እንዲደርስ ቢፈቅድ ከተትረፈረፈ ዘለዓለማዊ ፍቅሩ የተነሣ ይራራል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ያሳዘነውን ሰው እንደ ይቅርታው ብዛት ይምረዋልና፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ቢያሳዝንም እንደ ምሕረቱ ብዛት ይራራልና፥ 参见章节 |