ሰቈቃወ 3:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በርግጥ ቀኑን ሁሉ በመደጋገም፣ እጁን በላዬ ላይ መለሰ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ዘወትር ቀኑን ሁሉ እጁን በላዬ መለሰ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ቀኑን ሙሉ እኔን ብቻ መላልሶ ቀጣኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዘወትር ቀኑን ሁሉ እጁን በላዬ መለሰ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ዘወትር ቀኑን ሁሉ እጁን በላዬ መለሰ። 参见章节 |